Congress MusicFactory
እናገንሃለን
[ጥቅስ]
የሁሉ ጌታ
ሃያል አምላክ
የነገሥታት ንጉስ
የሚመስልህ የለም
ሉዓላዊ አምላክ
ጻድቅ የሆንክ
ቅዱስ ጌታ
የሚመስልህ የለም
[ቅድመ-ቅኝት 1 ]
ሥምህን እናገነዋለን
ምስጋና እና ክብር ይገባሃል
እንደ አንድ ሰው ሆነን፥
እጆቻችንን አንስተን
[መዘምራን 1]
እናገንሃለን
(እ)ናገናለን ሥምህን
ጌታ (እ)ናከብርሃለን
እናከብርሃለን
እናገንሃለን
(እ)ናገናለን ሥምህን
ጌታ (እ)ናከብርሃለን
የምንኖረው አንተን ለማመስገን ነው
[ጥቅስ]
የሁሉ ጌታ
ሃያል አምላክ
የነገሥታት ንጉስ
የሚመስልህ የለም
ሉዓላዊ አምላክ
ጻድ ቅ የሆንክ
ቅዱስ ጌታ
የሚመስልህ የለም
[ቅድመ-ቅኝት 2 ]
ታማኝ አምላክ ነህ
በጉዞ ሁሉ ከእኛ ጋር ነህ
እንደ አንድ ሰው ሆነን፥
ድምጻችንን አንስተን
[መዘምራን 2 ]
እናገንሃለን
(እ)ናገናለን ሥምህን
ጌታ (እ)ናከብርሃለን
እናከብርሃለን
እናገንሃለን
(እ)ናገናለን ሥምህን
ጌታ (እ)ናከብርሃለን
እስከ ዘለዓለም...
[መዘምራን 3 ]
እናገንሃለን
(እ)ናገናለን ሥምህን
ጌታ (እ)ናከብርሃለን
እናከብርሃለን
እናገንሃለን
(እ)ናገናለን ሥምህን
ጌታ (እ)ናከብርሃለን
የምንኖረው አንተን ለማመስገን ነው
የምንኖረው አንተን ለማመስገን ነው